የካቲት 2004 ዓ.ም በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት በደብረብርሐን
ከተማ በደብረ ማዕዶት ቅድስት አርሴማ ገዳም በመግባት
ሲያገለግል እንደነበር መረጃዎች ያስረዳሉ፡፡በዚህ ገዳም የሚመጡ
በርካታ እህቶችን በማታለል ዝሙት ለመፈጸም ሲንቀሳቀስስ
ለተደረሰበት ይህን ድርጊቱን እንዲያቆም ከወንድሞች ምክር
ተሰጥቶትም ነበር፡፡ በቤተመቅደስ ውስጥ ድፍረትና ክህደት
የተሞላበት የአማኙን እምነት የሚቀንስና ለትልቅ ድፍረት
የሚያደፋፍርእንቅስቃሴዎች ሲያደርግ..........
